በናይሮቢ ምስጢራዊ ግድያ የተሳተፉት አካላት በህግ እንደሚጠየቁ የኬንያው ፕሬዝዳንት ቃል ገቡ።
ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዋና ከተማይቱ ናይሮቢ ደቡባዊ ክፍል በምትገኘው ሙኩሩ ውስጥ በሚገኝ መንደር ውስጥ በሚገኝ የቆሻሻ መጣያ ስፍራ ተገድለው የተገኙት የዘጠኝ ሴቶች አስመልክተው ያላቸውን ከፍተኛ ስጋ ገልፀዋል።
"ኬንያውያን ወጣት ልጃገረዶችን ጨምሮ ህይወታቸውን አጥተዋል። ይህ ጉዳይ በፍጥነት መጣራት አለበት፣ እናም በዚህ አፀያፊ ተግባር የተሳተፉ አካላት እንዲቀጡ፣ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ እና ህጉም ሙሉ ለሙሉ መተግበር ይኖርበታል" ብለዋል ሩቶ።
የኬንያ ፖሊስ ግድያውን ከአምልኮ ሥርዓት፣ ከተከታታይ ግድያዎች እና ከህክምና ባለሙያዎች ማጭበር ጋር ሊኖር የሚችለውን ግንኙነት እያጣራ መሆኑን ገልጿል። ተጎጂዎቹ በጆንያ እና በጥቁር ፖሊ ከረጢቶች የተጠቀለሉ እና በገመድ የታሰሩ ሲሆን አንዳንዶቹም ደግሞ ቃጠሎ የደረሰባቸው እና የመበስበስ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ መሆናቸው ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በናይሮቢ ምስጢራዊ ግድያ የተሳተፉት አካላት በህግ እንደሚጠየቁ የኬንያው ፕሬዝዳንት ቃል ገቡ።
በናይሮቢ ምስጢራዊ ግድያ የተሳተፉት አካላት በህግ እንደሚጠየቁ የኬንያው ፕሬዝዳንት ቃል ገቡ።
Sputnik አፍሪካ
በናይሮቢ ምስጢራዊ ግድያ የተሳተፉት አካላት በህግ እንደሚጠየቁ የኬንያው ፕሬዝዳንት ቃል ገቡ። ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዋና ከተማይቱ ናይሮቢ ደቡባዊ ክፍል በምትገኘው ሙኩሩ ውስጥ በሚገኝ መንደር ውስጥ በሚገኝ የቆሻሻ መጣያ ስፍራ ተገድለው የተገኙት... 14.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-14T19:00+0300
2024-07-14T19:00+0300
2024-07-14T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በናይሮቢ ምስጢራዊ ግድያ የተሳተፉት አካላት በህግ እንደሚጠየቁ የኬንያው ፕሬዝዳንት ቃል ገቡ።
19:00 14.07.2024 (የተሻሻለ: 19:40 14.07.2024)
ሰብስክራይብ