በሞዛምቢክ የሚገኘው የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ(ሳዲክ) የሰላም ተልዕኮ ነገ ሰኞ እንደሚያበቃ የዛምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አስታወቁ
ሙላምቦ ሀይምቤ ይህን ያሉት የሳዲክ የፖለቲካ፣የመከላከያ እና የደህንነት ጉዳዮች የሚኒስትሮች ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ባካሄዱት 26ኛው ስብሰባ ላይ ነው።
" ሃይምቤ እንደገለጹት በሞዛምቢክ የሚገኘው የሳዲክ ወታደራዊ ተልእኮ እ.ኤ.አ ሀምሌ 15 ቀን 2024 ከፔምባ ካቦ ዴልጋዶ ግዛት ሙሉ በሙሉ ለቆ እንደሚወጣ የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።
እ.ኤ.አ በ 2021 በሞዛምቢክ የሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ ወታደራዊ ተልእኮ በነዳጅ ዘይት ወደ በለፀገችው ካቦ ዴልጋዶ ግዛት በመዝመት፤የአማፂ ቡድኑን እንቅስቃሴ ለመግታት ያለመ ነበር። የሳዲክ ተልዕኮ ከቦትስዋና፣ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ከሌሴቶ፣ከማላዊ፣ከደቡብ አፍሪካ፣ ከታንዛኒያ እና ከዛምቢክ የተውጣጡ ወታደሮችን ያካተተ ነበር።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሞዛምቢክ የሚገኘው የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ(ሳዲክ) የሰላም ተልዕኮ ነገ ሰኞ እንደሚያበቃ የዛምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አስታወቁ
በሞዛምቢክ የሚገኘው የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ(ሳዲክ) የሰላም ተልዕኮ ነገ ሰኞ እንደሚያበቃ የዛምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
በሞዛምቢክ የሚገኘው የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ(ሳዲክ) የሰላም ተልዕኮ ነገ ሰኞ እንደሚያበቃ የዛምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አስታወቁ ሙላምቦ ሀይምቤ ይህን ያሉት የሳዲክ የፖለቲካ፣የመከላከያ እና የደህንነት ጉዳዮች የሚኒስትሮች ኮሚቴ ለሁለት... 14.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-14T14:00+0300
2024-07-14T14:00+0300
2024-07-14T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሞዛምቢክ የሚገኘው የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ(ሳዲክ) የሰላም ተልዕኮ ነገ ሰኞ እንደሚያበቃ የዛምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አስታወቁ
14:00 14.07.2024 (የተሻሻለ: 14:20 14.07.2024)
ሰብስክራይብ