በትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ጥይት የተኮሰውን ተጠርጣሪ ግለሰብ ማንነት እንዳረጋገጠ የአሜሪካ ፌደራል ምርመራ ቢሮ (FBI) ተናገረ። ተጠርጣሪው የ20 አመቱ ቶማስ ማቲው ክሩክስ የተባለ የፔንስልቬንያ ነዋሪ እንደሆነ ኤንቢሲ ዘግቧል።

ሰብስክራይብ
በትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ጥይት የተኮሰውን ተጠርጣሪ ግለሰብ ማንነት እንዳረጋገጠ የአሜሪካ ፌደራል ምርመራ ቢሮ (FBI) ተናገረ። ተጠርጣሪው የ20 አመቱ ቶማስ ማቲው ክሩክስ የተባለ የፔንስልቬንያ ነዋሪ እንደሆነ ኤንቢሲ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0