ቻድ እ.አ.

ሰብስክራይብ
ቻድ እ.አ.አ 2024 ከማለቁ በፊት ለሩሲያውያን ዜጎች ቪዛን ለማስቀረት እየሰራች መሆኑን አምባሳደር መሃሙድ አደም ቤቺር ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል። አምባሳደሩ “ውሳኔው በመጀመሪያ ደረጃ የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ላላቸው ዜጎች፤በኋላም መደበኛ ፓስፖርት ለያዙ ሁሉም ዜጎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል” በማለት ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0