ትራምፕ በፔንስልቬንያ በተካሄደው የምርጫ ቅስቀሳ ወቅት በተተኮሰባቸው ጥይት ከተመቱ በኋላ በወኔ ተሞልተው ቀኝ እጃቸውን በመጨበጥ ሲናገሩ ታይተዋል። የሚስጥራዊ አገልግሎት አባላት ከመድረክ ይዘዋቸው ሲወረዱ፤ደም ​​በፊታቸው ላይ ሲወርድ ታይቷል።

ሰብስክራይብ
ትራምፕ በፔንስልቬንያ በተካሄደው የምርጫ ቅስቀሳ ወቅት በተተኮሰባቸው ጥይት ከተመቱ በኋላ በወኔ ተሞልተው ቀኝ እጃቸውን በመጨበጥ ሲናገሩ ታይተዋል። የሚስጥራዊ አገልግሎት አባላት ከመድረክ ይዘዋቸው ሲወረዱ፤ደም ​​በፊታቸው ላይ ሲወርድ ታይቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0