የሩስያ የሰዎች ደህንነት ጠባቂ ናይጄሪያ ውስጥ ምንነቱ የማይታወቅ በሽታ መገኘቱን እየተከተታሉ መሆኑ ተነግሯል
"ኦፊሴላዊ ባልሆኑ ምንጮች መሰረት በናይጄሪያ ኩሊኒ ጎምቤ ግዛት የማይታወቅ በሽታ መከሰቱን እና ከ50 በላይ ነዋሪዎችን እንዳጠቃ ተገልጿል። በሽታው ራስ ምታት፣ ትኩሳት፣ የሆድ ህመም እና የጃንዲስ በሽታ ምልክቶችን ይመስላል።የሽታው መንስኤ በአሁኑ ጊዜ አይታወቅም የሩሲያ ባለሙያዎች በናይጄሪያ ውስጥ ስላለው የማይታወቅ በሽታ መረጃን እያጠናከቀሩ ነው"ሲል መግለጫው ገልጿል።
የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሀን በዚህ ሳምንት እንደዘገቡት ከሆነ ምንነቱ ያልታወቀው በሽታ ተከስቶ 12 ሰዎች ሲሞቱ ከ50 በላይ ነዋሪዎች ሆስፒታል ገብተዋል። ዶ/ር እስራኤል ጀምስ እና ያኩቡ ማና ለጋዜጠኞች እንዳስታወቁት ሕመሙ ኮሌራ አለመሆነን እና በሽታውን ለመለየት የደም እና የውሃ ናሙናዎችን መሰብሰባቸውን ገልፀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩስያ የሰዎች ደህንነት ጠባቂ ናይጄሪያ ውስጥ ምንነቱ የማይታወቅ በሽታ መገኘቱን እየተከተታሉ መሆኑ ተነግሯል
የሩስያ የሰዎች ደህንነት ጠባቂ ናይጄሪያ ውስጥ ምንነቱ የማይታወቅ በሽታ መገኘቱን እየተከተታሉ መሆኑ ተነግሯል
Sputnik አፍሪካ
የሩስያ የሰዎች ደህንነት ጠባቂ ናይጄሪያ ውስጥ ምንነቱ የማይታወቅ በሽታ መገኘቱን እየተከተታሉ መሆኑ ተነግሯል "ኦፊሴላዊ ባልሆኑ ምንጮች መሰረት በናይጄሪያ ኩሊኒ ጎምቤ ግዛት የማይታወቅ በሽታ መከሰቱን እና ከ50 በላይ ነዋሪዎችን እንዳጠቃ ተገልጿል።... 13.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-13T20:08+0300
2024-07-13T20:08+0300
2024-07-13T20:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩስያ የሰዎች ደህንነት ጠባቂ ናይጄሪያ ውስጥ ምንነቱ የማይታወቅ በሽታ መገኘቱን እየተከተታሉ መሆኑ ተነግሯል
20:08 13.07.2024 (የተሻሻለ: 20:40 13.07.2024)
ሰብስክራይብ