የሩሲያ ጦር ኃይል ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 1,500 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን መግደሉ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሚኒስቴሩ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻን አስመልክቶ ያወጣው ተጨማሪ ሪፖርት:-
የደቡብ ተዋጊ ቡድን 15 ተሽከርካሪዎችን እና የስትሮላ-10 ሚሳይል ሲስተም ማጓጓዣ አስወንጫፊን አውድሟል።
ፖላንድ ሰራሹ 155-ሚሜ ክራብ ሃውትዘር፣ በርካታ አሜሪካ ሰራሹን155-ሚሜ ኤም 198 እና በዩኬ የተሰራ ኤፍኤች-70 ዋይትዘር እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች ወድመዋል።
የሰሜን ጦር ቡድን በካርኮቭ ክልል ስምንት የመልሶ ማጥቃት ሙከራዎችን አክሽፋል።
ጠላት አሜሪካ ሰራሽ 155 ሚሜ ኤም 77፣152-ሚሜ ዲ-20፣ 122-ሚሜ ዲ-30 ሃውትዘር፣100 ሚሜ ራፒራ ፀረ-ታንክ መሳሪያሽ ፤የፕላስተን ሲግናሎች የስለላ ጣቢያ እና ሁለት አንክላቭ የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ጣቢያዎችን አጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር ኃይል ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 1,500 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን መግደሉ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሩሲያ ጦር ኃይል ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 1,500 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን መግደሉ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ኃይል ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 1,500 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን መግደሉ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻን አስመልክቶ ያወጣው ተጨማሪ ሪፖርት:- የደቡብ ተዋጊ ቡድን 15 ተሽከርካሪዎችን እና የስትሮላ-10... 13.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-13T16:52+0300
2024-07-13T16:52+0300
2024-07-13T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ጦር ኃይል ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 1,500 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን መግደሉ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
16:52 13.07.2024 (የተሻሻለ: 17:20 13.07.2024)
ሰብስክራይብ