በናይጄሪያ ፕላቶ ክልል የትምህርት ቤት ህንጻ ተደርምሶ በርካታ ሰዎች መሞታቸው እንደማይቀር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል
በርካታ ተማሪዎች በፍርስራሹ ስር ሊኖሩ እንደሚችሉ መገናኛ ብዙሃኑ ጨምረው ገልጸዋል።
እንደ ዘገባው ከሆነ ብዙ ተማሪዎች እና መምህራን ክፍል ውስጥ በነበሩበት ወቅት የሴንት አካዳሚ ትምህርት ቤት ከቀኑ 2፡30 ላይ ተደርምሷል።
ምስሎች ከማህበራዊ አውታረ መረቦች የተገኙ ናቸው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በናይጄሪያ ፕላቶ ክልል የትምህርት ቤት ህንጻ ተደርምሶ በርካታ ሰዎች መሞታቸው እንደማይቀር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል
በናይጄሪያ ፕላቶ ክልል የትምህርት ቤት ህንጻ ተደርምሶ በርካታ ሰዎች መሞታቸው እንደማይቀር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ ፕላቶ ክልል የትምህርት ቤት ህንጻ ተደርምሶ በርካታ ሰዎች መሞታቸው እንደማይቀር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል በርካታ ተማሪዎች በፍርስራሹ ስር ሊኖሩ እንደሚችሉ መገናኛ ብዙሃኑ ጨምረው ገልጸዋል። እንደ ዘገባው ከሆነ ብዙ ተማሪዎች... 12.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-12T17:13+0300
2024-07-12T17:13+0300
2024-07-12T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በናይጄሪያ ፕላቶ ክልል የትምህርት ቤት ህንጻ ተደርምሶ በርካታ ሰዎች መሞታቸው እንደማይቀር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል
17:13 12.07.2024 (የተሻሻለ: 17:40 12.07.2024)
ሰብስክራይብ