ብራዚል በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ለሚሳተፉ መሪዎች ፑቲንን ጨምሮ በቅርቡ ግብዣ እንደምትልክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
"በሚመጡት ሳምንታት ለሁሉም የተሳታፊ ሀገራት መሪዎች ግብዣ ይላካል" ሲሉ የብራዚል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ ጆኤል ሱዛ ፒንቶ ሳምፓዮ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ግብዣው ወደ ዋና ከተሞቹ ከወዲሁ ተልከው ይሆን ወይ ለሚለው ጥያቄ ግን ምላሽ አልሰጡም።
ብራዚል ከታህሳስ 1፣ 2023 ጀምሮ የቡድን 20ን ሊቀመንበርነት ይዛለች። የመጨረሻው የመሪዎች ጉባኤ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ህዳር 18-19 በሪዮ ዴጄኔሮ ይካሄዳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ብራዚል በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ለሚሳተፉ መሪዎች ፑቲንን ጨምሮ በቅርቡ ግብዣ እንደምትልክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ብራዚል በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ለሚሳተፉ መሪዎች ፑቲንን ጨምሮ በቅርቡ ግብዣ እንደምትልክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ብራዚል በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ለሚሳተፉ መሪዎች ፑቲንን ጨምሮ በቅርቡ ግብዣ እንደምትልክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ "በሚመጡት ሳምንታት ለሁሉም የተሳታፊ ሀገራት መሪዎች ግብዣ ይላካል" ሲሉ የብራዚል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ግንኙነት... 12.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-12T15:14+0300
2024-07-12T15:14+0300
2024-07-12T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ብራዚል በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ለሚሳተፉ መሪዎች ፑቲንን ጨምሮ በቅርቡ ግብዣ እንደምትልክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
15:14 12.07.2024 (የተሻሻለ: 15:40 12.07.2024)
ሰብስክራይብ