የሩሲያ ቀናትን በመጪው መስከረም ወር ኢትዮጵያ ውስጥ ለማካሄድ መታቀዱ ተገለፀ
ይህን የገለፁት በሴንት ፒተርስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ ፓርላማ መድረክ ላይ እየተሳተፉ ያሉት የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ናቸው።
ኢትዮጵያ እ.አ.አ ጥር 1 ቀን 2024 ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ፣ ኢራን እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የሚገኙበትን የብሪክስ ቡድን ተቀላቅላለቸ፡፡
ሳዑዲ አረቢያ መደበኛ ተሳትፎዋን ባትጀምርም በብሪክስ ስብሰባዎች ላይ ግን ስትካፈል ቆይታለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ቀናትን በመጪው መስከረም ወር ኢትዮጵያ ውስጥ ለማካሄድ መታቀዱ ተገለፀ
የሩሲያ ቀናትን በመጪው መስከረም ወር ኢትዮጵያ ውስጥ ለማካሄድ መታቀዱ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ቀናትን በመጪው መስከረም ወር ኢትዮጵያ ውስጥ ለማካሄድ መታቀዱ ተገለፀ ይህን የገለፁት በሴንት ፒተርስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ ፓርላማ መድረክ ላይ እየተሳተፉ ያሉት የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ናቸው።... 11.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-11T17:59+0300
2024-07-11T17:59+0300
2024-07-11T18:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий