24 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል እየተጠባበቁ እንደሆነ የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታወቁ
የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ለሮሲያ 24 ቻናል እንደተናገሩት "24 ሀገራት የብሪክስ አባል ለመሆን እየተጠባበቁ ነው።"
የነጻ መንግሥታት ኮመንዌልዝ ሀገራት ወደፊት የብሪክስ አባል ሊሆኑ የሚችሉበትን እድልም ውድቅ አላደረጉም።
ብሪክስ ለአዳዲስ እጩ ሀገራት መስፈርቶችን ማዘጋጀት አለበት ያሉት አፈ ጉባኤው መመዘኛው በጥቅምት ወር በሩሲያ ካዛን በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ሊፀድቅ እንደሚችል አክለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
24 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል እየተጠባበቁ እንደሆነ የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታወቁ
24 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል እየተጠባበቁ እንደሆነ የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
24 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል እየተጠባበቁ እንደሆነ የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታወቁ የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ለሮሲያ 24 ቻናል እንደተናገሩት "24 ሀገራት የብሪክስ አባል ለመሆን እየተጠባበቁ... 11.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-11T16:43+0300
2024-07-11T16:43+0300
2024-07-11T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
24 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል እየተጠባበቁ እንደሆነ የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታወቁ
16:43 11.07.2024 (የተሻሻለ: 17:20 11.07.2024)
ሰብስክራይብ