ጆርጅ ክሉኒ ባይደን እራሳቸውን እንዲያገሉ ጠይቆ ፕሬዝዳንቱ ከጊዜ ጋር ታግለው ማሸነፍ አይችሉም አለ
አሜሪካዊው ተዋናይ ጆርጅ ክሎኒ ኒውዮርክ ታይምስ ላይ በፃፈው አስተያየት "ጆ ባይደንን እንደ ሴናተር፣ እንደ ምክትልፕሬዝዳንት እና እንደ ፕሬዝዳንት እወዳቸዋለሁ። እንደ ጓደኛ አድርጌ እቆጥራቸዋለሁ፤ በእርሳቸውም አምናለሁ"ብሏል። "ባለፉት አራት አመታት ያጋጠሟቸውን ብዙ ፈተናዎች አልፈዋል። ነገር ግን ማሸነፍ የማይችሉት ትግል ጊዜን መዋጋት ነው።"
ከሶስት ሳምንታት በፊት ተካሂዶ በነበረው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ላይ የነበሩት ባይደን ካሁኑ ጋር አይመሳሳሉም ሲል ያከለው ክሉኒ በ2010 ወይም 2020 የነበሩት ባይደን አሁን የሉም ብሏል፡፡
ቸክ ሹመርን እና ናንሲ ፔሎሲን ጨምሮ ከፍተኛ ዲሞክራቶች ከሴናተሮች እና ተወካዮች ጋር በመሆን ባይደን በፈቃዳቸው እንዲለቁ መጠየቅ አለባቸው ሲል የአስተያየት ፅሁፉ ጨምሮ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጆርጅ ክሉኒ ባይደን እራሳቸውን እንዲያገሉ ጠይቆ ፕሬዝዳንቱ ከጊዜ ጋር ታግለው ማሸነፍ አይችሉም አለ
ጆርጅ ክሉኒ ባይደን እራሳቸውን እንዲያገሉ ጠይቆ ፕሬዝዳንቱ ከጊዜ ጋር ታግለው ማሸነፍ አይችሉም አለ
Sputnik አፍሪካ
ጆርጅ ክሉኒ ባይደን እራሳቸውን እንዲያገሉ ጠይቆ ፕሬዝዳንቱ ከጊዜ ጋር ታግለው ማሸነፍ አይችሉም አለ አሜሪካዊው ተዋናይ ጆርጅ ክሎኒ ኒውዮርክ ታይምስ ላይ በፃፈው አስተያየት "ጆ ባይደንን እንደ ሴናተር፣ እንደ ምክትልፕሬዝዳንት እና እንደ ፕሬዝዳንት... 11.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-11T15:52+0300
2024-07-11T15:52+0300
2024-07-11T16:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ጆርጅ ክሉኒ ባይደን እራሳቸውን እንዲያገሉ ጠይቆ ፕሬዝዳንቱ ከጊዜ ጋር ታግለው ማሸነፍ አይችሉም አለ
15:52 11.07.2024 (የተሻሻለ: 16:20 11.07.2024)
ሰብስክራይብ