የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሱዳንን ጊዜያዊ ዋና ከተማ ፖርት ሱዳን የጎበኙ የመጀመሪያው የውጭ መሪ ሆኑ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሊ የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃንን ማክሰኞ እለት ፖርት ሱዳን ውስጥ አግኝተዋል።
15 ወራት የተጠጋውና ሚያዝያ 2023 በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ሃይል መኻከል በዋና ከተማዋ ካርቱም ተቀስቅሶ ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ለተዛመተው የትጥቅ ጦርነት ዘላቂ መፍትሄ ለመፈለግና ሱዳንን ለማረጋጋት የሚደረጉ ጥረቶች አካል ነው ሲል የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ጉብኝቱን ገልጿታል።
የሱዳኑ መሪ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት በኋላ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልእክት "የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለጉብኝትዎ እና ለሱዳን መንግሥትና ህዝብ ላሳዩት አብሮነት አመሰግናለሁ" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሱዳንን ጊዜያዊ ዋና ከተማ ፖርት ሱዳን የጎበኙ የመጀመሪያው የውጭ መሪ ሆኑ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሱዳንን ጊዜያዊ ዋና ከተማ ፖርት ሱዳን የጎበኙ የመጀመሪያው የውጭ መሪ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሱዳንን ጊዜያዊ ዋና ከተማ ፖርት ሱዳን የጎበኙ የመጀመሪያው የውጭ መሪ ሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሊ የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃንን ማክሰኞ እለት ፖርት ሱዳን ውስጥ... 11.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-11T09:34+0300
2024-07-11T09:34+0300
2024-07-11T10:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሱዳንን ጊዜያዊ ዋና ከተማ ፖርት ሱዳን የጎበኙ የመጀመሪያው የውጭ መሪ ሆኑ
09:34 11.07.2024 (የተሻሻለ: 10:20 11.07.2024)
ሰብስክራይብ