የሞሮኮዋ ኬንዛ ላይሊ በዓለም የመጀመሪያዋ ሚስ ኤ.

ሰብስክራይብ
የሞሮኮዋ ኬንዛ ላይሊ በዓለም የመጀመሪያዋ ሚስ ኤ.አይ (AI) በመባል ዘውድ ጫነች በትውልድ ሀገሯ ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘችው ሂጃብ ለባሿ ባዮኒክ ተፅእኖ ፈጣሪ ላይሊ ከ1,500 በላይ በኮምፒውተር የተፈጠሩ ተወዳዳሪዎችን በማሸነፍ ተፈላጊውን ማዕረግ አግኝታለች። ድሏ ያስገኘውን የ20,000 ዶላር ታላቅ ሽልማት የፈጠሯት ሰዎች ተረክበዋል። የኤ.አይ ሞዴል እና የሴቶች መብት ተሟጋቿ በይፋዊ የማህበራዊ ሚድያ ገጿ ላይ በለጠፈችው ቪዲዮ ለህዝቡ ንግግር ያደረገች ሲሆን የሰው ሰራሽ አስተውህሎቱን ፈጣሪዎች እና ቡድኗን አመስግናለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0