የቤላሩስ ፕሬዝዳንት የናይጄሪያ አቻቸው ቦላ ቲኒቡ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ
አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ሀገራቸው ከናይጄሪያ ጋር ትብብር ለመፍጠር ፍላጎት እንዳላት ተናግረዋል። የቤላሩሱ መሪ ከናይጄሪያ ቀዳማዊት እመቤት ኦሉሬሚ "ሬሚ" ቲኑቡ ጋር በሚንስክ ረቡዕ ዕለት እንደተገናኙ የቤላሩስ ፕሬዝዳንት የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል።
"ቤላሩስ መምጣትዎ በጣም ጥሩ ነው። ለትብብራችን አስደሳች እና ጠቃሚ ጅማሮ ይሆናል። ተቀራርበን መተባበር እንድንጀምር ከእርስዎ ጉብኝት በኋላ ፕሬዝዳንቱ እና ሚኒስትሮቻቸው ቤላሩስን ይጎበኛሉ ብዬ በጣም ተስፋ አደርጋለሁ" ማለታቸውን የፕሬስ አገልግሎቱ ገልጿል።
ሉካሼንኮ አክለውም "በሀገርዎ ላይ በጣም ፍላጎት አለን፤ ለእናንተም እንጠቀማለን ብዬ አስባለሁ" ብለዋል።
ሉካሼንኮ ቀዳማዊ እመቤቷ ለቦላ ቲኑብ መልካም ምኞታቸውን እንዲያደርሱም ጠይቀዋል። የቤላሩስ ፕሬዝዳንት "በማንኛውም ጊዜ ለመቀበል ዝግጁ መሆናችንን ንገሯቸው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት የናይጄሪያ አቻቸው ቦላ ቲኒቡ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት የናይጄሪያ አቻቸው ቦላ ቲኒቡ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት የናይጄሪያ አቻቸው ቦላ ቲኒቡ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ሀገራቸው ከናይጄሪያ ጋር ትብብር ለመፍጠር ፍላጎት እንዳላት ተናግረዋል። የቤላሩሱ መሪ ከናይጄሪያ ቀዳማዊት እመቤት ኦሉሬሚ... 10.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-10T17:28+0300
2024-07-10T17:28+0300
2024-07-10T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት የናይጄሪያ አቻቸው ቦላ ቲኒቡ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ
17:28 10.07.2024 (የተሻሻለ: 17:40 10.07.2024)
ሰብስክራይብ