የሩሲያ የደህንነት ተቋም በሶስት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ሊፈፀሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶችን አከሸፈ
እ.አ.አ 1994 የተወለደ አንድ የሩሲያ ዜጋ ሶስት ፈንጂዎችን በመልእክተኛ ለማድረስ ሲያቀነባበር በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌዴራል ደህንነት አገልግሎት አስታውቋል።
ቦምቦቹ በስጦታ ማሸጊያዎች ተጠቅልለው እንደነበር ኤፍ.ኤስ.ቢ ገልጿል። እስረኛው በዩክሬን የስለላ ድርጅት እንደተመለመለ አምኗል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የደህንነት ተቋም በሶስት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ሊፈፀሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶችን አከሸፈ
የሩሲያ የደህንነት ተቋም በሶስት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ሊፈፀሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶችን አከሸፈ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የደህንነት ተቋም በሶስት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ሊፈፀሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶችን አከሸፈ እ.አ.አ 1994 የተወለደ አንድ የሩሲያ ዜጋ ሶስት ፈንጂዎችን በመልእክተኛ ለማድረስ ሲያቀነባበር በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌዴራል... 10.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-10T16:17+0300
2024-07-10T16:17+0300
2024-07-10T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ የደህንነት ተቋም በሶስት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ሊፈፀሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶችን አከሸፈ
16:17 10.07.2024 (የተሻሻለ: 16:40 10.07.2024)
ሰብስክራይብ