የደቡብ አፍሪካ ኢነርጂ ሚኒስትር በታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ዙርያ "ከፍተኛ" ግፊት እንደሚያደርጉ ተናገሩ
እንደ አዲስ የተቋቋመውን የኢነርጂ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር የሚመሩት ክጎሲየንትሾ ራሞክጎፓ ሰኞ ዕለት ከጋዜጠኞች ጋር ባካሄዱት ቃለ መጠይቅ ለሀገሪቱ ቁልፍ የኃይል ምንጭ ከሆነው የድንጋይ ከሰል ለመሸጋገር ያላቸውን ቁርጠኝነት አፅንዖት በመስጠት ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ባለሀብቶችን ለመሳብ እና ደቡብ አፍሪካን በአፍሪካ በታዳሽ ኃይል ልማት መሪ ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት በማስመር "በታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ዙርያ ጠበቅ ያለ ግፊት አደርጋለሁ። በጣም ከፍተኛ ድርሻ ታያላችሁ" ብለዋል።
የራሞክጎፓ መግለጫ የቀድሞው አስተዳደር የድንጋይ ከሰል አጠቃቀምን በፍጥነት ለማቆም ያሳይ ከነበረው ግትርነት የተለየ አቋም ነው።
የሚኒስትሩ መግለጫ በሀገሪቱ አንጻራዊ መረጋጋት በታየበት ወቅት የመጣ ነው። ደቡብ አፍሪካ ያለ መብራት መቆራረጥ ከ100 ቀናት በላይ ያሳለፈች ሲሆን ለዓመታት ይታይ ከነበረው አክሳሪ የመብራት መቆራረጥ አንጻር አስደናቂ ስኬት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ አፍሪካ ኢነርጂ ሚኒስትር በታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ዙርያ "ከፍተኛ" ግፊት እንደሚያደርጉ ተናገሩ
የደቡብ አፍሪካ ኢነርጂ ሚኒስትር በታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ዙርያ "ከፍተኛ" ግፊት እንደሚያደርጉ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ኢነርጂ ሚኒስትር በታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ዙርያ "ከፍተኛ" ግፊት እንደሚያደርጉ ተናገሩ እንደ አዲስ የተቋቋመውን የኢነርጂ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር የሚመሩት ክጎሲየንትሾ ራሞክጎፓ ሰኞ ዕለት ከጋዜጠኞች ጋር ባካሄዱት ቃለ መጠይቅ ለሀገሪቱ... 10.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-10T13:41+0300
2024-07-10T13:41+0300
2024-07-10T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ አፍሪካ ኢነርጂ ሚኒስትር በታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ዙርያ "ከፍተኛ" ግፊት እንደሚያደርጉ ተናገሩ
13:41 10.07.2024 (የተሻሻለ: 14:20 10.07.2024)
ሰብስክራይብ