ሩሲያ ወደ አፍሪካ እና እስያ የምትልከውን የማዳበሪያ ምርት ለማሳደግ መዘጋጀቷን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ሚሹስቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ወደ አፍሪካ እና እስያ የምትልከውን የማዳበሪያ ምርት ለማሳደግ መዘጋጀቷን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ሚሹስቲን ተናገሩ "ለምግብ ዋስትና ከፍተኛ አስተዋፅኦ ለማድረግ ዝግጁ ነን [...] ወደ አፍሪካ፣ እስያ፣ መካከለኛው ምስራቅ፣ ላቲን አሜሪካ - ከማዳበሪያ እና ግብርና ማሽኖች እስከ የምግብ ማቀነባበሪያ ማሽኖችና ባዮቴክኖሎጂ ሁሉንም ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶች ለመጨመር ዝግጁ ነን” ሲሉ በየካተሪንበርግ በተካሄደው የኢኖፕሮም የኢንዱስትሪ ኤክስፖ ላይ ተናግረዋል። ለግብርናው ዘርፍ የሚደረገው ድጋፍ በነባር መንግሥታዊ ፕሮግራሞችና ተያያዥ የፌዴራል ፕሮጀክቶች ማዕቀፍ ውስጥ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልፀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0