ናሬንድራ ሞዲ የሩሲያን ከፍተኛ የመንግሥት ሽልማት ከቭላድሚር ፑቲን ተቀበሉ

ሰብስክራይብ
ናሬንድራ ሞዲ የሩሲያን ከፍተኛ የመንግሥት ሽልማት ከቭላድሚር ፑቲን ተቀበሉ ሩሲያ እና ህንድ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ያለመ ጠቃሚ ውሳኔዎችን እንደወሰዱ ናሬንድራ ሞዲ ገልፀዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0