የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ በጥቅምት ወር ወደ ሩሲያ ካዛን እንደሚመጡ አረጋግጠዋል ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ በጥቅምት ወር ወደ ሩሲያ ካዛን እንደሚመጡ አረጋግጠዋል ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ ቭላድሚር ፑቲን እና ናሬንድራ ሞዲ በሞስኮ ተገናኝተው በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙርያ እና በብሪክስ፣ በሻንጋይ የትብብር ድርጅት እና ቡድን 20 ውስጥ ስላላቸው ትብብር መወያየታቸውን ሚኒስትሩ ገልፀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0