ሞዲ የዩክሬንን ቀውስ ለመፍታት በዋነኛነት ሰላማዊ መንገዶችን ለመፈለግ የሚያደርጉትን ሙከራ ፑቲን አመሰገኑ

ሰብስክራይብ
ሞዲ የዩክሬንን ቀውስ ለመፍታት በዋነኛነት ሰላማዊ መንገዶችን ለመፈለግ የሚያደርጉትን ሙከራ ፑቲን አመሰገኑ ፑቲንን ውድ ጓደኛ ብለው የገለፁት ሞዲ ስላደረጉላቸው መስተንግዶ አመስግነው በቅርቡ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላስመዘገቡት አስደናቂ ድል እንኳን ደስ አለዎት ብለዋቸዋል። ህንድ በዩክሬን ሰላም ለማስፈን የትኛውንም ዓይነት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ እንደሆነችም ሞዲ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0