ቭላዲሚር ፑቲን በጥቅምት ወር በሩሲያ ካዛን ለሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ናሬንድራ ሞዲን ጋበዙ
በሩሲያ እና ህንድ መካከል ያለው ግንኙነት የተለየ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ደረጃ እንዳለው ፑቲን ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል።
ሩሲያ እና ህንድ በተባበሩት መንግስታት፣ ብሪክስ እና የሻንጋይ ትብብር ድርጅትን ጨምሮ በዓለም አቀፍ መድረክ ተቀራርበው እንደሚሰሩ የሩሲያው መሪ አስታውቀዋል።
በ2024 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሁለቱ ሀገራት የንግድ ልውውጥ በ20% እንደጨመረ አክለዋል።
"ከእርስዎ ጋር ያለማቋረጥ እየተገናኘን ነው፣ ዋና ትኩረታችን የንግድ እና የኢኮኖሚ ትስስርን ማጎልበት ነው" ያሉት ፑቲን ይህ የሁለቱም ሀገራት ህዝቦች ጥቅም መሆኑን አስገንዝበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቭላዲሚር ፑቲን በጥቅምት ወር በሩሲያ ካዛን ለሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ናሬንድራ ሞዲን ጋበዙ
ቭላዲሚር ፑቲን በጥቅምት ወር በሩሲያ ካዛን ለሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ናሬንድራ ሞዲን ጋበዙ
Sputnik አፍሪካ
ቭላዲሚር ፑቲን በጥቅምት ወር በሩሲያ ካዛን ለሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ናሬንድራ ሞዲን ጋበዙ በሩሲያ እና ህንድ መካከል ያለው ግንኙነት የተለየ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ደረጃ እንዳለው ፑቲን ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል።... 09.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-09T15:06+0300
2024-07-09T15:06+0300
2024-07-09T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቭላዲሚር ፑቲን በጥቅምት ወር በሩሲያ ካዛን ለሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ናሬንድራ ሞዲን ጋበዙ
15:06 09.07.2024 (የተሻሻለ: 15:40 09.07.2024)
ሰብስክራይብ