ማሊያውያን ከቡርኪናፋሶ እና ከኒጀር ጋር የተመሰረተውን ኮንፌዴሬሽን በደስታ እንደሚቀበሉት እና መሪያቸውን አሲሚ ጎይታን የሚያመሰግኑ የተለያዩ ፖስተሮችን ይዘው አደባባይ ወጥተዋል።

ሰብስክራይብ
ማሊያውያን ከቡርኪናፋሶ እና ከኒጀር ጋር የተመሰረተውን ኮንፌዴሬሽን በደስታ እንደሚቀበሉት እና መሪያቸውን አሲሚ ጎይታን የሚያመሰግኑ የተለያዩ ፖስተሮችን ይዘው አደባባይ ወጥተዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች የዘፈን እና በውዝዋዜ ለህብረቱ መሪዎች እንኚሁም ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ያላቸውን ድጋፍ ገልፀዋል። ከዚህ ቀደም በኒጀር ዋና ከተማ ኒያሚ ተመሳሳይ መልእክት ያለው ሰልፍ ተካሂዷል። ምስሎቹ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0