ሩሲያ ልዩ ዘመቻ በምታካሂድባቸው ቀጠናዎች የዩክሬይን ጦር ሃይል ከ400 በላይ ገዳይ ያልሆኑ መርዛማ ኬሚካሎችን

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ልዩ ዘመቻ በምታካሂድባቸው ቀጠናዎች የዩክሬይን ጦር ሃይል ከ400 በላይ ገዳይ ያልሆኑ መርዛማ ኬሚካሎችን መጠቀማቸውን የሩሲያ የጨረር ፣ኬሚካል እና ባዮሎጂካል መከላከያ ሰራዊት አዛዥ ገለፁ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዩናይትድ ስቴትስ በተቀነባበረ የሀሰት ማስረጃ ሩሲያን የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጠቅማለች በማለት በውሸት ለመወንጀል 400 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ መመደቧ ታውቋል። ለዚሁ ዓላማ አሜሪካ፣ጀርመን እና ዩክሬን ከኦ.ፒ.ሲ.ደብሊው (OPCW) ቴክኒካል ሴክሬታሪያት ጋር በመሆን ሩሲያ በዩክሬን የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጠቅማለች በሚል ልዩ ተልእኮ ያለው ምርመራ ለመጀመር እየሰሩ መሆናቸውን ባለስልጣኑ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0