አዲሱ የእንግሊዝ መንግስት ህገወጥ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ እቅዱን መተዉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፁ
አዲሱ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬይር ስታርመር በዳውኒንግ ስትሪት ለመጀመሪያ ጊዜ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሊሳካ የማይችል ፕሮጀክት በማለት አስረግጠው ተናግረዋል።
"የሩዋንዳ እቅድ ከመጀመሩ በፊት ሞቶ ተቀብሯል።ህገ ወጥ ፍልሰትን ለማስቆም መፍትሄ ሆኖ አያውቅም" ሲሉ ስታርመር ተናግሯል።"ሕገወጥ ስደትን ለማስቆም በማያስችሉ አሠራሮች ለመቀጠል ዝግጁ አይደለሁም።"
ቀደም ሲል በብሪታንያ እና በሩዋንዳ መንግስታት መካከል የተፈረመው ስምምነት መሠረት፣ ከሁለቱ ሀገራት በአንዱ ወገን ሥምምነቱን የማቋረጥ አማራጭን(መብትን)ያካትታል።
ወደ ብሪታንያ የሚገቡ ህገወጥ ስደተኞችን ወደ አፍሪካዊቷ ሀገር መላክን የሚመለከተው ይህ እቅድ ከሁለት አመት በፊት በቦሪስ ጆንሰን መንግስት የቀረበ ቢሆንም ተተኪዎቹ ከሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና ከአውሮፓ የሰብአዊ መብት ፍርድ ቤት ተቃውሞ ስለገጠማቸው ፕሮጀክቱን ተግባራዊ ማድረግ አልቻሉም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የሩዋንዳ ባለስልጣናት 275 ሚሊዮን ዶላር ከለንደን አግኝተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አዲሱ የእንግሊዝ መንግስት ህገወጥ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ እቅዱን መተዉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፁ
አዲሱ የእንግሊዝ መንግስት ህገወጥ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ እቅዱን መተዉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
አዲሱ የእንግሊዝ መንግስት ህገወጥ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ እቅዱን መተዉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፁ አዲሱ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬይር ስታርመር በዳውኒንግ ስትሪት ለመጀመሪያ ጊዜ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሊሳካ የማይችል ፕሮጀክት በማለት... 08.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-08T14:45+0300
2024-07-08T14:45+0300
2024-07-08T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አዲሱ የእንግሊዝ መንግስት ህገወጥ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ እቅዱን መተዉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፁ
14:45 08.07.2024 (የተሻሻለ: 15:20 08.07.2024)
ሰብስክራይብ