የአሜሪካ ጦር ሃይሎች ኒያሚ ከሚገኘው የጦር ሰፈር መውጣታቸውን የሚያሳይ ምስል በስፑትኒክ ጋዜጠኛ የተቀረፀ

ሰብስክራይብ
የአሜሪካ ጦር ሃይሎች ኒያሚ ከሚገኘው የጦር ሰፈር መውጣታቸውን የሚያሳይ ምስል በስፑትኒክ ጋዜጠኛ የተቀረፀ የአየር ሃይል ጦር ሰፈር 101 የርክክብ ስነ ስርዓት ትናንት እሁድ ማምሻውን ተካሂዷል።ቦታውን ለኒዠር ባለስልጣናት የማስረከቡ ሥነ ስርዓት ፤በኒዠር ዋና ሹም ማማኔ ሳኒ ኪያዎ እና በአሜሪካው ጄኔራል ኬኔት ኤክማን መካከል ተፈርሟል። የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ካትሊን ፌትዝጊቦን እና በርካታ የኒጀር ወታደራዊ ባለስልጣናትም ተገኝተዋል። እ.አ.አ በመስከረም 15 የአሜሪካው  አጋዴዝ 201 የተሰኘውን አየር ሃይል ጦር ሰፈር 201ን ይለቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0