የፈረንሳይ የህግ አውጭ ምርጫ "ከዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ጋር እምብዛም አይመሳሰልም"ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
ይህ ሁለተኛው ዙር ምርጫ የተነደፈው የመራጮችን ፍላጎት እንደፈለጉ ለመቆጣጠር ነው ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ አክለዋል።አንዳንድ እጩዎች ራሳቸውን ሊያገለግሉ እንደሚችሉም ጠቁመዋል።
"እነሱ እንዳሉት ለወግ አጥባቂዎች ወይም ለፖፑሊስት (ሕዝበኝነት)ድል መንገድ እንዲጠርጉ ያበረታታል ይላሉ" ማለታቸውን ላቭሮቭ ከሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ላይ ተናግረዋል።
የመጀመርያው ዙር የምርጫ ውጤት የፈረንሳይን ምክር ቤት ለመመስረት ጥቅም የሚውል ከሆነ፤በፈረንሳይ በጣም ከባድ የሆነ ለውጦች ይከሰታሉ ብለዋል ሚኒስትሩ።
በፈረንሳይ ለሁለተኛው ዙር የፓርላማ ምርጫ ድምጽ መስጠት የተጀመረው የፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጥምረት ተወዳጅነት እያሽቆለቆለ መምጣቱን ተከትሎ መሆኑን ልብ ይሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፈረንሳይ የህግ አውጭ ምርጫ "ከዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ጋር እምብዛም አይመሳሰልም"ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
የፈረንሳይ የህግ አውጭ ምርጫ "ከዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ጋር እምብዛም አይመሳሰልም"ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
የፈረንሳይ የህግ አውጭ ምርጫ "ከዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ጋር እምብዛም አይመሳሰልም"ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። ይህ ሁለተኛው ዙር ምርጫ የተነደፈው የመራጮችን ፍላጎት እንደፈለጉ ለመቆጣጠር ነው ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ አክለዋል።አንዳንድ እጩዎች... 07.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-07T17:48+0300
2024-07-07T17:48+0300
2024-07-07T18:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የፈረንሳይ የህግ አውጭ ምርጫ "ከዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ጋር እምብዛም አይመሳሰልም"ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
17:48 07.07.2024 (የተሻሻለ: 18:20 07.07.2024)
ሰብስክራይብ