የማሊ መሪ ለአንድ ዓመት ያህል የሳህል ሀገራት የህብረት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ስሜት ገልጸዋል።
"ለህዝቦቻችን ታሪካዊ በሆነው በዚህ ቀን፤ከቡርኪናፋሶ እና ኒጀር ከመጡ ወንድሞቼ ጋር የሳህል ሀገራት ህብረት ኮንፌዴሬሽን ለመመስረት በመወሰናችን ደስተኛ ነኝ።ማሊ የፕሬዝዳንት ነቱን ኃላፊነት በመቀበሏምትልቅ ክብር ይሰማኛል"ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አሲሚ ጎይታ በ ኦፊሴሊያዊ X ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልእክታቸው ላይ ገልፀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማሊ መሪ ለአንድ ዓመት ያህል የሳህል ሀገራት የህብረት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ስሜት ገልጸዋል።
የማሊ መሪ ለአንድ ዓመት ያህል የሳህል ሀገራት የህብረት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ስሜት ገልጸዋል።
Sputnik አፍሪካ
የማሊ መሪ ለአንድ ዓመት ያህል የሳህል ሀገራት የህብረት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ስሜት ገልጸዋል። "ለህዝቦቻችን ታሪካዊ በሆነው በዚህ ቀን፤ከቡርኪናፋሶ እና ኒጀር ከመጡ ወንድሞቼ ጋር የሳህል ሀገራት ህብረት... 07.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-07T14:37+0300
2024-07-07T14:37+0300
2024-07-07T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማሊ መሪ ለአንድ ዓመት ያህል የሳህል ሀገራት የህብረት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ስሜት ገልጸዋል።
14:37 07.07.2024 (የተሻሻለ: 15:20 07.07.2024)
ሰብስክራይብ