ሽብርተኝነትን እና ቅኝ ገዢዎች እንቃወማለን: የኒጀር ዋና ከተማ ኒያሚ ነዋሪዎች የሳህል ሀገራት ህብረትን በመደገፍ ሰልፍ ወጡ።

ሰብስክራይብ
ሽብርተኝነትን እና ቅኝ ገዢዎች እንቃወማለን: የኒጀር ዋና ከተማ ኒያሚ ነዋሪዎች የሳህል ሀገራት ህብረትን በመደገፍ ሰልፍ ወጡ። ዩናይትድ ስቴትስ እና አውሮፓ ቅኝ ገዥዎች ናቸው"፤ "አሸባሪነት እንቃወማለን"፤ ሰልፈኞቹ የያዙትን መፈክር ያንብቡ። *ምስሉ በስፑትኒክ ዘጋቢ የተነሳ ነው                                                     ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0