የኒያሚ ኮይራ ቴጊ አካባቢ ነዋሪዎች፤በኒዠር የተካሄደውን የመጀመሪያውን የሳህል ሀገራት ህብረት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ ሰልፍ አዘጋጁ።

ሰብስክራይብ
የኒያሚ ኮይራ ቴጊ አካባቢ ነዋሪዎች፤በኒዠር የተካሄደውን የመጀመሪያውን የሳህል ሀገራት ህብረት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ ሰልፍ አዘጋጁ። ከሰልፉ አዘጋጆች አንዱ ለስፑትኒክ እንደተናገረው“ነዋሪዎቹ ለሣህል ሀገራት ህብረት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለፅ የወጡ ሲሆን፤"በተለይ ለፈረንሳይ እና ለአሜሪካ"ያላቸውን ተቃውሞም ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0