የሱዳን የሠላም ሂደት ሁሉንም የፖለቲካ ሃይሎች ማሳተፍ አለበት ሲሉ የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
"የሱዳን ግጭት የሚፈታው በውስጥ ሃይሎች መስተጋብር እና ፍቃድ ላይ እንጂ በውጭ ጣልቃ ገብነት አለመሆኑን እርግጠኛ ነን"ሲሉ ባድር አብደል አቲ ተናግረዋል።
በካይሮ በተካሄደው የሱዳን የሲቪል ፖለቲካ ቡድኖች ስብሰባ"መንግስታዊ ተቋማትን መጠበቅ ለሱዳን ሉዓላዊ ህልውና ዋስትና መሆን አለበት"ሲሉ አሳስበዋል።ከዚሁ ጎን ለጎን የሱዳን ታጣቂ ሃይሎች አንድነት ለሀገሪቱ መከላከያ ወሳኝ እንደሚሆን ጠቁመዋል።
የግብፅ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ካይሮ በግጭቱ ውስጥ ካሉት ወገኖች ጋር ግንኙነት ማድረጉን እንደሞትቀጥል እና በሱዳን ያለውን የትጥቅ ግጭት በፍጥነት ለማስቆም ከአለም አቀፍ ማህበረሰቡ ጋር በንቃት እየሰራች መሆኑን አረጋግጠዋል። ቀውሱን ለማስቆም እና ለሱዳን ህዝብ አፋጣኝ ሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ እንዲሁም የአለም አቀፉ ማህበረሰብን የሰላም እርምጃዎች ለመደገፍ አስቸኳይ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ጠይቀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሱዳን የሠላም ሂደት ሁሉንም የፖለቲካ ሃይሎች ማሳተፍ አለበት ሲሉ የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
የሱዳን የሠላም ሂደት ሁሉንም የፖለቲካ ሃይሎች ማሳተፍ አለበት ሲሉ የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን የሠላም ሂደት ሁሉንም የፖለቲካ ሃይሎች ማሳተፍ አለበት ሲሉ የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። "የሱዳን ግጭት የሚፈታው በውስጥ ሃይሎች መስተጋብር እና ፍቃድ ላይ እንጂ በውጭ ጣልቃ ገብነት አለመሆኑን እርግጠኛ ነን"ሲሉ ባድር አብደል አቲ... 07.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-07T10:46+0300
2024-07-07T10:46+0300
2024-07-07T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሱዳን የሠላም ሂደት ሁሉንም የፖለቲካ ሃይሎች ማሳተፍ አለበት ሲሉ የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
10:46 07.07.2024 (የተሻሻለ: 11:20 07.07.2024)
ሰብስክራይብ