"መቀላቀል ወይ መሞት": የአሜሪካ ዜጎች በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ውስጥ ተገድደው እንደገቡ ተናገሩ።
በግንቦት ወር መፈንቅለ መንግስት ሙከራ አድርገዋል በሚል ሁለት የአሜሪካ ዜጎች በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
እ.አ.አ ግንቦት 19፣ የታጠቁ ሰዎች በኪንሻሳ የሚገኘውን የፕሬዚዳንቱን ቢሮ ለአጭር ጊዜ በመያዝ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ማድረጋቸውን እና ክርስቲያን ማላንጋ የተባለው መሪ በጸጥታ ሃይሎች መገደሉ ይታወሳል።
የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ ልጅ የሆነው ማርሴል ማላንጋ ለአካባቢው ቋንቋ እና ለሀገሩ እንግዳ መሆኑን በመግለጽ “አባቴ የእርሱን ትዕዛዝ ካልተከተልን እንደሚገድለን አስፈራርቶን ነበር ብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
"መቀላቀል ወይ መሞት": የአሜሪካ ዜጎች በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ውስጥ ተገድደው እንደገቡ ተናገሩ።
"መቀላቀል ወይ መሞት": የአሜሪካ ዜጎች በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ውስጥ ተገድደው እንደገቡ ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
"መቀላቀል ወይ መሞት": የአሜሪካ ዜጎች በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ውስጥ ተገድደው እንደገቡ ተናገሩ። በግንቦት ወር መፈንቅለ መንግስት ሙከራ አድርገዋል በሚል ሁለት የአሜሪካ ዜጎች በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፍርድ ቤት... 06.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-06T19:26+0300
2024-07-06T19:26+0300
2024-07-06T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
"መቀላቀል ወይ መሞት": የአሜሪካ ዜጎች በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ውስጥ ተገድደው እንደገቡ ተናገሩ።
19:26 06.07.2024 (የተሻሻለ: 19:40 06.07.2024)
ሰብስክራይብ