ሪፐብሊክ ኮንጎ የአፍሪካ የደን መልሶ ልማት ጉባኤን እያስተናገደች ነው።
ኮንፈረንሱ በ2023 በግብፅ COP27 ጉባኤ ላይ በኮንጎው ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሱ ንጉሶ የጀመሩት "አፍሪካዊ እና አለም አቀፍ የደን ልማት እና የደን መልሶ ማልማት የአሥር ዓመት እቅድ " አካል መሆኑን ኤ ኤፍ ፒ ዘግቧል።
"ይህ ኮንፈረንስ የጥናት ሂደት እና ህይወት የማዳን ምላሽ መጀመሪያ ይመስላል። እንደሚታወቀው የአየር ንብረት ለውጥ አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል" ሲሉ ሳሶ ንጌሶ ተናግሯል። "እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ ግልጽ ነው፤ሁሉም ነገር ለመስራት ፍላጎት እና አስፈላጊውን ጥረት ማድረግ ብቻ ነው የሚያስፈልገው"
ከማክሰኞ ጀምሮ በኮንጎ ዋና ከተማ ብራዛቪል ውስጥ የተገናኙት ባለሙያዎች ፣የአካባቢ ተወካዮች፤የቴክኒክ እና የፋይናንስ አጋሮች ለመሪዎቹ “የብራዛቪል መግለጫ” በሚል በጉባዔው ማብቂያ ላይ አፅድቀው ለመሪዎቹ የቀርባሉ።
"የጊዜያችን ትልቁ ፈተና የደን መጨፍጨፍን ማስቆም ብቻ ሳይሆን ፤ የጨፈጭፍናቸውን መተካት እንዲሁም አዲስ ደን መፍጠር አለመቻላችን ነው" ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሪፐብሊክ ኮንጎ የአፍሪካ የደን መልሶ ልማት ጉባኤን እያስተናገደች ነው።
ሪፐብሊክ ኮንጎ የአፍሪካ የደን መልሶ ልማት ጉባኤን እያስተናገደች ነው።
Sputnik አፍሪካ
ሪፐብሊክ ኮንጎ የአፍሪካ የደን መልሶ ልማት ጉባኤን እያስተናገደች ነው። ኮንፈረንሱ በ2023 በግብፅ COP27 ጉባኤ ላይ በኮንጎው ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሱ ንጉሶ የጀመሩት "አፍሪካዊ እና አለም አቀፍ የደን ልማት እና የደን መልሶ ማልማት የአሥር ዓመት... 06.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-06T16:25+0300
2024-07-06T16:25+0300
2024-07-06T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий