የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቻይና የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ጋር ለመገናኘት ወደ ቤጂንግ ሊያቀኑ ነው።
የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክስም ራይዘንኮቭ የባህር ማዶ ፕሮጀክቶችን የማስፈፀም ኃላፊነት ካለው የልማት ኤጀንሲ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዓለም አቀፍ መምሪያ ኃላፊዎች ጋር ይገናኛሉ። በርካታ ኢንተርፕራይዞችን እና ድርጅቶችን ይጎበኛሉም ተብሏል።
የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቻይና-ቤላሩስ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ታላቁ ድንጋይ እና የቤላሩስ ብሔራዊ ባዮቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን ልማትን ጨምሮ በተለያዩ ፕሮጀክቶች ዙሪያ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማት በቅርቡ በሀገራቱ መሪዎች መካከል የተደረሱትን ስምምነቶችን ከመፈራረም በተጨማሪ፤በቤላሩስ ማህበራዊ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚሆን 100 ሚሊዮን ዩዋን ወይም 13.76 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የገንዘብ ድጎማ ተገባራዊ ያደርጋሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቻይና የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ጋር ለመገናኘት ወደ ቤጂንግ ሊያቀኑ ነው።
የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቻይና የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ጋር ለመገናኘት ወደ ቤጂንግ ሊያቀኑ ነው።
Sputnik አፍሪካ
የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቻይና የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ጋር ለመገናኘት ወደ ቤጂንግ ሊያቀኑ ነው። የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክስም ራይዘንኮቭ የባህር ማዶ ፕሮጀክቶችን የማስፈፀም ኃላፊነት ካለው የልማት ኤጀንሲ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና... 06.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-06T15:43+0300
2024-07-06T15:43+0300
2024-07-06T16:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቻይና የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ጋር ለመገናኘት ወደ ቤጂንግ ሊያቀኑ ነው።
15:43 06.07.2024 (የተሻሻለ: 16:20 06.07.2024)
ሰብስክራይብ