ባይደን ለፕሬዝዳንትነት በጣም ብቁ ሰው መሆናቸውን ተናገሩ።

ሰብስክራይብ
ባይደን ለፕሬዝዳንትነት በጣም ብቁ ሰው መሆናቸውን ተናገሩ። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከኢቢሲ ዜና ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ "ከኔ በላይ ፕሬዝዳንት ለመሆንም ሆነ ይህንን ምርጫ  ለማሸነፍ ብቃት ያለው ሰው ያለ አይመስለኝም"ብለዋል። ባይደን በመቀጠል የሪፐብሊካኑ ተቀናቃኛቸው ዶናልድ ትራምፕ  ወደ ኋይት ሀውስ ለመግባት የተሻለ እድል አላቸው እያሉ ያሉ የህዝብ ድምፅ ውጤቶች ላይ እንደማይተማመን ተናግረዋል። "በዚህ ሃሳብ አልስማማም "የህዝብ ድምፅ ምርጫ መረጃው ልክ እንደበፊቱ ትክክል አይደሉም ብሏል። በተጨማሪም የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ሙሉ የግንዛቤ ግምገማ እንደሚያስፈልገኝ ማንም አይነግረኝም። ሙሉ የአካል ምርመራ ለማድረግ እና ውጤቶቹን ለህዝብ ለመልቀቅ ፈቃደኛ መሆን አለመሆናቸውን ባይደን ሲጠየቁ “በየቀኑ የግንዛቤ ምርመራ” እንደሚያገኙ ተናግዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0