ኦርባን ወደ ዩክሬን እና ሩሲያ ያደርጉትን ጉዞ የስሎቫክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ አድንቀው ሰላም ለማምጣት አስፈላጊ ነው ሲሉ ተደምጠዋል
"ወደ ኪየቭ እና ሞስኮ ለሄዱት የሃንጋሪው ጠቅላይ ሚንስትር ያለኝን አድናቆት መግለጽ እፈልጋለሁ። ጥሩ ጤንነት ላይ ከሆንኩ የእርሱ ጥረት በደስታ እቀላቀላለሁ።ብዙ የሰላም ንግግሮች ሊኖሩ አይችሉም። ”ሲሉ ፊኮ ተናግረዋል።
የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመነጋገር አርብ ዕለት ሞስኮ መግባታቸው ይታወሳል።ከፑቲን ጋራ የዩክሬን ግጭትን መፍታት በሚቻልበት እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኦርባን ወደ ዩክሬን እና ሩሲያ ያደርጉትን ጉዞ የስሎቫክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ አድንቀው ሰላም ለማምጣት አስፈላጊ ነው ሲሉ ተደምጠዋል
ኦርባን ወደ ዩክሬን እና ሩሲያ ያደርጉትን ጉዞ የስሎቫክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ አድንቀው ሰላም ለማምጣት አስፈላጊ ነው ሲሉ ተደምጠዋል
Sputnik አፍሪካ
ኦርባን ወደ ዩክሬን እና ሩሲያ ያደርጉትን ጉዞ የስሎቫክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ አድንቀው ሰላም ለማምጣት አስፈላጊ ነው ሲሉ ተደምጠዋል "ወደ ኪየቭ እና ሞስኮ ለሄዱት የሃንጋሪው ጠቅላይ ሚንስትር ያለኝን አድናቆት መግለጽ እፈልጋለሁ። ጥሩ ጤንነት... 06.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-06T14:06+0300
2024-07-06T14:06+0300
2024-07-06T14:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኦርባን ወደ ዩክሬን እና ሩሲያ ያደርጉትን ጉዞ የስሎቫክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ አድንቀው ሰላም ለማምጣት አስፈላጊ ነው ሲሉ ተደምጠዋል
14:06 06.07.2024 (የተሻሻለ: 14:40 06.07.2024)
ሰብስክራይብ