ፑቲን ፔዝሽኪያን የኢራን ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያለህ መልእክት ማስተላለፋቸውን ክሬምሊን አስታወቀ።

ሰብስክራይብ
ፑቲን ፔዝሽኪያን የኢራን ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያለህ መልእክት ማስተላለፋቸውን ክሬምሊን አስታወቀ። "ውድ ፔዝሽኪያን የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጥዎ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ አስተላልፋለሁ። የሩሲያ እና የኢራን ግንኙነት ወዳጃዊ እና በጥሩ ጉርብትና ላይ የተመሰረተ ነው።ሞስኮ እና ቴህራን ዓለም አቀፋዊ አጀንዳዎች በብቃት በማስተባበር ችግሮችን ለመፍታት በጋር ይሰራሉ በማለት በላኩት ደብዳቤ ላይ ገልጸዋል። ፑቲን ለኢራን ፕሬዝዳንት ስኬትን ተመኝተው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ተስፋ ሰጪ እንደሆነ መግለጻቸውንም በላኩት ደብዳቤው ላይ አስታወቀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0