አሜሪካ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመዳብ ማዕድን ሀብቷን ለቻይና መከላከያ ኩባንያ እንዳይሸጥ ለማድረግ ጥረት ማድጓረን አንድ ዘገባ አመልክቷል።
የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣናት፤ የቻይና ወሳኝ የተባሉ ማዕድናት የበላይነት ሩጫ ለመግታት ፤የዲ.አር.ሲ መንግስት ማዕድን ኩባንያ ጂካማይን፤የኬማፍ ማዕድን ሃብትን፤የቻይና መንግስት ንብረት ለሆነው ለኖሪኢንኮ ማዕድን ኩባንያ ምርቶቹን እንዳይሽጥ ስታደናቅፍ እንደነበር ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።
ጂካማይን መቶሺ የተባለውን ዋና ማዕድን ማውጣት ፕሮጀክት ፈቃዱን በሊዝ ለቻይናው ኬማፍ ኩባንያ አከራይቷል።
ኖሪንኮ የኬማፍ ሙቶሺ እና ኢቶይል ማዕድን እና ሌሎች የማዕድን ፈቃዶችን ለማግኘት አቅድ ነበረው።
የጂካማይንስ ቦርድ ሽያጩን ውድቅ ያደረገው፤አስቀድሞ ማሳወቅ ስለነበረበት እና ኩባንያውን ለመያዝ የሚደረጉ ማናቸውም ለውጦች ማፅደቅ ስለሚያስፈልጋቸው ነው ብሏል።ነገር ግን ኬማፍ አስቀድሞ ሽያጩን ለጂካማይን እንዳሳወቀው ተናግሯል።ሽያጩ በዲ.አር ኮንጎ ማዕድን ሚኒስትር ፀድቋል ብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመዳብ ማዕድን ሀብቷን ለቻይና መከላከያ ኩባንያ እንዳይሸጥ ለማድረግ ጥረት ማድጓረን አንድ ዘገባ አመልክቷል።
አሜሪካ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመዳብ ማዕድን ሀብቷን ለቻይና መከላከያ ኩባንያ እንዳይሸጥ ለማድረግ ጥረት ማድጓረን አንድ ዘገባ አመልክቷል።
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመዳብ ማዕድን ሀብቷን ለቻይና መከላከያ ኩባንያ እንዳይሸጥ ለማድረግ ጥረት ማድጓረን አንድ ዘገባ አመልክቷል። የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣናት፤ የቻይና ወሳኝ የተባሉ ማዕድናት የበላይነት ሩጫ ለመግታት ፤የዲ.አር.ሲ... 06.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-06T11:49+0300
2024-07-06T11:49+0300
2024-07-06T12:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አሜሪካ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመዳብ ማዕድን ሀብቷን ለቻይና መከላከያ ኩባንያ እንዳይሸጥ ለማድረግ ጥረት ማድጓረን አንድ ዘገባ አመልክቷል።
11:49 06.07.2024 (የተሻሻለ: 12:20 06.07.2024)
ሰብስክራይብ