በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል በመንግስት እና በአማፂያኑ መካከል የተደረገው የሰብአዊ እርዳታ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ።
በሰሜን ኪቩ ግዛት በመንግስት ጦር ኃይሉ እና በኤም 23 አማፂያን መካከል የተደረሰው የሰብአዊነት ተኩስ አቁም ፤ለተቸገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች የእርዳታ አቅርቦትን ለማመቻቸት እንዲሁም ስደተኞች ወደ ቤታቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ያለመ እንደሆነ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በአሁኑ ወቅት በግዛቲቱ 3 ሚሊዮን ስደተኞች እና ተፈናቃዮች አሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል በመንግስት እና በአማፂያኑ መካከል የተደረገው የሰብአዊ እርዳታ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ።
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል በመንግስት እና በአማፂያኑ መካከል የተደረገው የሰብአዊ እርዳታ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ።
Sputnik አፍሪካ
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል በመንግስት እና በአማፂያኑ መካከል የተደረገው የሰብአዊ እርዳታ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ። በሰሜን ኪቩ ግዛት በመንግስት ጦር ኃይሉ እና በኤም 23 አማፂያን መካከል የተደረሰው የሰብአዊነት ተኩስ አቁም... 05.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-05T20:16+0300
2024-07-05T20:16+0300
2024-07-05T20:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል በመንግስት እና በአማፂያኑ መካከል የተደረገው የሰብአዊ እርዳታ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ።
20:16 05.07.2024 (የተሻሻለ: 20:40 05.07.2024)
ሰብስክራይብ