በሱዳን ጉዳይ በካይሮ ሊደረግ የታሰበው ስብሰባ“የተስፋ ጭላንጭል”ይኖረዋል ሲሉ የብሔራዊ ሳሊቬሽን ኃይሎች ጥምረት መሪ ተናገሩ
ሌተና ጄኔራል ኦስማን ሙሳ ባዩን ለስፑትኒክ እንደተናገሩት ይህ ስብሰባ"ጦርነቱን ለማቆም የተስፋ ጭላንጭል"ሊፈነጥቅ ይችላል ብለዋል።
የሱዳን ብሄራዊ ሳሊቬሽን ኃይሎች ጥምረት መሪ እንዳሉት የግጭቱ መቀጠል ጎረቤት ሀገራትን በቀጥታ የሚነካ መሆኑን ጠቅሰው ግብፅ ይህንን ጉባኤ ማዘጋጀቷ ፤ካይሮ ለሱዳን መረጋጋት ያላትን ፍላጎት የሚያሳይ ነው ብለዋል።
"ግብፅ የሱዳን ሁሉንም ሱዳንያውያን ወንድማማቾችን በማሰባሰብ ለውይይት ጠርታለች።"
በጉባኤው የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች እንደሚወከሉም አረጋግጠዋል።ስለዚህ መፍትሄው በሱዳንውያን እና በሱዳን የውያን ራዕዮች ላይ ብቻ የተመሰረቱ ይሆናሉ፣ "ግጭት ውስጥ ያሉ አካላት በጉባኤው ላይ ይሳተፋሉ፣ ስለዚህ ሁሉም የመፍትሄ ሃሳቦች ይደመጣሉ፤ አምላክ ቢፈቅድ ሁሉም ምክክሮች ሱዳንን እንደ ሀገር ለማስቀጠል ባለው ማዕቀፍ ዙሪያ ይከናወናሉ"
በሚቀጥለው ሳምንት የሱዳንን ግጭት ለማስቆም እና መረጋጋትን ለማምጣት ባሉ ስትራቴጂዎች ዙሪያ በግብፅ ካይሮ ስብሰባ ይደረጋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሱዳን ጉዳይ በካይሮ ሊደረግ የታሰበው ስብሰባ“የተስፋ ጭላንጭል”ይኖረዋል ሲሉ የብሔራዊ ሳሊቬሽን ኃይሎች ጥምረት መሪ ተናገሩ
በሱዳን ጉዳይ በካይሮ ሊደረግ የታሰበው ስብሰባ“የተስፋ ጭላንጭል”ይኖረዋል ሲሉ የብሔራዊ ሳሊቬሽን ኃይሎች ጥምረት መሪ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በሱዳን ጉዳይ በካይሮ ሊደረግ የታሰበው ስብሰባ“የተስፋ ጭላንጭል”ይኖረዋል ሲሉ የብሔራዊ ሳሊቬሽን ኃይሎች ጥምረት መሪ ተናገሩ ሌተና ጄኔራል ኦስማን ሙሳ ባዩን ለስፑትኒክ እንደተናገሩት ይህ ስብሰባ"ጦርነቱን ለማቆም የተስፋ ጭላንጭል"ሊፈነጥቅ ይችላል... 05.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-05T11:42+0300
2024-07-05T11:42+0300
2024-07-05T12:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሱዳን ጉዳይ በካይሮ ሊደረግ የታሰበው ስብሰባ“የተስፋ ጭላንጭል”ይኖረዋል ሲሉ የብሔራዊ ሳሊቬሽን ኃይሎች ጥምረት መሪ ተናገሩ
11:42 05.07.2024 (የተሻሻለ: 12:20 05.07.2024)
ሰብስክራይብ