ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ ድርጊት ምላሽ መስጠት እንዳለባት እና አዳዲስ መሳሪያዎችን ለመስራት መገደዷንም ተናግረዋል
የዩናይትድ ስቴትስ ስርዓቶች አንድ ቦታ ከታዩ ሩሲያም በተመሳሳይ መንገድ እርምጃ መውሰድ ትችላለች ሲሉ የአሜሪካ መካከለኛ እና የአጫጭር ርቀት ሚሳኤሎች ስምሪትን በተመለከተ አስተያየት ሰጥተዋል።
ፑቲን ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ እንደሆነችም አስታውቀዋል።
ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር በስልታዊ ደህንነት ጉዳዮች ዙርያ ለመወያየት ዝግጁ ናት ያሉት ፑቲን የአዲሱን አስተዳደር አቋም ለማወቅ መጠበቅ አስፈላጊ ነው ሲሉ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ ድርጊት ምላሽ መስጠት እንዳለባት እና አዳዲስ መሳሪያዎችን ለመስራት መገደዷንም ተናግረዋል
ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ ድርጊት ምላሽ መስጠት እንዳለባት እና አዳዲስ መሳሪያዎችን ለመስራት መገደዷንም ተናግረዋል
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ ድርጊት ምላሽ መስጠት እንዳለባት እና አዳዲስ መሳሪያዎችን ለመስራት መገደዷንም ተናግረዋል የዩናይትድ ስቴትስ ስርዓቶች አንድ ቦታ ከታዩ ሩሲያም በተመሳሳይ መንገድ እርምጃ መውሰድ ትችላለች ሲሉ የአሜሪካ መካከለኛ እና የአጫጭር... 04.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-04T18:41+0300
2024-07-04T18:41+0300
2024-07-04T19:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ ድርጊት ምላሽ መስጠት እንዳለባት እና አዳዲስ መሳሪያዎችን ለመስራት መገደዷንም ተናግረዋል
18:41 04.07.2024 (የተሻሻለ: 19:20 04.07.2024)
ሰብስክራይብ