የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመሪዎች ምክር ቤት ስብሰባን ተከትሎ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል

ሰብስክራይብ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመሪዎች ምክር ቤት ስብሰባን ተከትሎ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ስለ ዩክሬን ሲናገሩ፤ ከኪዬቭ ጋር የሰላም ድርድር እስኪጀመር ድረስ በዩክሬን የግኑኝነት መስመር ላይ የተኩስ አቁም የማይቻል ነው ብለዋል። ፑቲን ትራምፕ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙርያ ስላቀረቡት ሃሳብ እንደማያውቁም ተናግረዋል። ሆኖም ሩሲያ ግጭቱን ማስቆም በሚቻልበት መንገድ ያቀረቡትን ሀሳብ በቁም ነገር ትወስደዋለች ሲሉ አመልክተዋል። ከዩክሬን ጋር ያለውን ግጭት በአማላጆች ማቆም የማይቻል ነው ነገር ግን ሞስኮ ሽምግልናውን ትቀበላለች ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0