የሩዋንዳን የነጻነት ቀን አስመልክቶ ሩሲያ ኪጋሊን "አስተማማኝ አጋር" ስትል አወደሰች
በሺዎች የሚቆጠሩ ሩዋንዳውያን በቱትሲዎች ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ያበቃበት እና የሩዋንዳ አርበኞች ጦር ድል የተጎናፀፈበትን ሰኔ 27 ቀን ለመዘከር በአማሆሮ ስታዲየም እንደተሰበሰቡ የአፍሪካዊቷ ሀገር የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
በዚህ አጋጣሚ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር ቫለንቲና ማትቪንኮ በሞስኮ እና በኪጋሊ መካከል ያለውን ትብብር አድንቀዋል።
"በተለምዶ ወዳጃዊ እና መተማመን ላይ ለተመሰረተው የሩሲያ-ሩዋንዳ ግንኙነት ዋጋ እንሰጣለን። ሩዋንዳን አስተማማኝ እና የረዥም ጊዜ አጋር አድርገን እንቆጥራለን" ሲሉ ለሩዋንዳ ሴኔት ፕሬዝዳንት ፍራንሷ ዛቪየር ካሊንዴ በላኩት መልእክት ጽፈዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩዋንዳን የነጻነት ቀን አስመልክቶ ሩሲያ ኪጋሊን "አስተማማኝ አጋር" ስትል አወደሰች
የሩዋንዳን የነጻነት ቀን አስመልክቶ ሩሲያ ኪጋሊን "አስተማማኝ አጋር" ስትል አወደሰች
Sputnik አፍሪካ
የሩዋንዳን የነጻነት ቀን አስመልክቶ ሩሲያ ኪጋሊን "አስተማማኝ አጋር" ስትል አወደሰች በሺዎች የሚቆጠሩ ሩዋንዳውያን በቱትሲዎች ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ያበቃበት እና የሩዋንዳ አርበኞች ጦር ድል የተጎናፀፈበትን ሰኔ 27 ቀን ለመዘከር በአማሆሮ... 04.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-04T17:09+0300
2024-07-04T17:09+0300
2024-07-04T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩዋንዳን የነጻነት ቀን አስመልክቶ ሩሲያ ኪጋሊን "አስተማማኝ አጋር" ስትል አወደሰች
17:09 04.07.2024 (የተሻሻለ: 17:40 04.07.2024)
ሰብስክራይብ