አዲሱ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓት በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ስብሰባ እንደሚነሳ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
አዲስ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓትን የመፍጠር ሀሳብ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከከፍተኛ ዲፕሎማቶች ጋር በቅርቡ አድርገውት በነበረው ስብሰባ ነበር ያስታወቁት።
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በጉዳዩ ላይ ከአጋሮች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው ብለዋል።
ፔስኮቭ ስለ እንቅስቃሴው ሲጠየቁ "ደረጃ በደረጃ" የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አዲሱ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓት በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ስብሰባ እንደሚነሳ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
አዲሱ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓት በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ስብሰባ እንደሚነሳ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
አዲሱ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓት በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ስብሰባ እንደሚነሳ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ አዲስ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓትን የመፍጠር ሀሳብ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከከፍተኛ ዲፕሎማቶች ጋር በቅርቡ አድርገውት በነበረው... 04.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-04T13:34+0300
2024-07-04T13:34+0300
2024-07-04T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አዲሱ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓት በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ስብሰባ እንደሚነሳ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
13:34 04.07.2024 (የተሻሻለ: 14:20 04.07.2024)
ሰብስክራይብ