የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከካዛኪስታን አቻቸው ጋር ተገናኙ

ሰብስክራይብ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከካዛኪስታን አቻቸው ጋር ተገናኙ ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ካሲም-ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ባደረጉት ውይይት ፑቲን በህዳር ወር ካዛኪስታንን እንዲጎበኙ የቀረበላቸውን ጥሪ ተቀብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0