ኢትዮጵያ ብሪክስን ከፖለቲካ ስብስብ በላይ የሆነ አካል አድርጋ እንደምትመለከተው የሀገሪቱ የቀድሞ ቀዳማዊት እመቤት ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ብሪክስን ከፖለቲካ ስብስብ በላይ የሆነ አካል አድርጋ እንደምትመለከተው የሀገሪቱ የቀድሞ ቀዳማዊት እመቤት ተናገሩ "ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል በመሆኗ ኩራት ይሰማታል። መድረኩ በዋናነት የኢኮኖሚ ልማት፣ ንግድና ኢንቨስትመንት ልውውጥ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የባህልና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን የሚያካትት በመሆኑ ከፖለቲካዊ ተሳትፎ በላይ እንደሆነ አድርጋ ትቆጥረዋለች" ሲሉ የኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሮማን ተስፋዬ አብነህ ሞስኮ በተካሄደው የብሪክስ ሲቪል ፎረም ላይ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0