ፑቲን በአስታና ከሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ

ሰብስክራይብ
ፑቲን በአስታና ከሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ የሩሲያው መሪ በጋራ ንግድ ውስጥ ስላለው አዎንታዊ ለውጥ አንስተው በቅርቡ ወደ ቻይና ባደረጉት ጉዞ ለተደረገላቸው መልካም አቀባበል አመስግነዋል። ሺ ጂንፒንግ ፑቲንን ውድ ጓደኛ ብለው በመጥራት ንግግራቸውን ጀምረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0