የብሪክስ ሲቪል ፎረም የመክፈቻ ስብሰባ በሞስኮ መካሄድ ጀመረ
የሁለት ቀናት ዝግጅቱ ተሳታፊዎች ከሲቪል ማህበረሰብ እድገት ጋር የሚያያዙ አንገብጋቢ ጉዳዮች ማለትም ፍትሃዊ ልማት፣ የሰው ሀበት አቅም ልማት እና ትምህርት፣ ነጻ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ልማት፣ አዲስ የቴክኖሎጂ ምግባር፣ የህብረተሰብ ጤና እና ደህንነት፣ አካባቢ፣ የሀይል ዝውውር እና ማህበራዊ ፍትህን የተመለከቱ ጉዳዮችን ይወያያሉ፡፡
ፎረሙ ለብሪክስ መሪዎች ከሲቪል ማህበረሰብ የተወጣጡ ምክረ ሃሳቦችን ያረቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ ሲቪል ፎረም የመክፈቻ ስብሰባ በሞስኮ መካሄድ ጀመረ
የብሪክስ ሲቪል ፎረም የመክፈቻ ስብሰባ በሞስኮ መካሄድ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ ሲቪል ፎረም የመክፈቻ ስብሰባ በሞስኮ መካሄድ ጀመረ የሁለት ቀናት ዝግጅቱ ተሳታፊዎች ከሲቪል ማህበረሰብ እድገት ጋር የሚያያዙ አንገብጋቢ ጉዳዮች ማለትም ፍትሃዊ ልማት፣ የሰው ሀበት አቅም ልማት እና ትምህርት፣ ነጻ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ... 03.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-03T13:09+0300
2024-07-03T13:09+0300
2024-07-03T13:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий