ኢትዮጵያ ከሮሳቶም ጋር በመሰረተ ልማት ግንባታ ዙርያ ያደረገችው ስምምነት የኒውክሌር ሀይልን ለመጠቀም ትልቅ ዕርምጃ ነው ሲሉ የቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ስምምነቱ የተደረሰው እ.አ.አ ሐምሌ 2023 በተካሄደው 2ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ነበር።
ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ ከቻይና የልዑካን ቡድን ጋር ባደረጉት ውይይት ከሩሲያ መንግስት የኒውክሌር ኩባንያ ጋር ያለው ትብብር ለአፍሪካዊቷ ሀገር የልማት ግቦች ጠቀሜታ እንዳለው አብራርተዋል።
የቻይና ብሔራዊ የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ተወካዮች ከኢትዮጵያው ሚኒስትር ጋር ተገናኝተው በኒውክሌር ሀይል ዘርፍ የመሰረተ ልማት እና የሰው ሃይል ልማት ትብብር ዙሪያ ተወያይተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ከሮሳቶም ጋር በመሰረተ ልማት ግንባታ ዙርያ ያደረገችው ስምምነት የኒውክሌር ሀይልን ለመጠቀም ትልቅ ዕርምጃ ነው ሲሉ የቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ከሮሳቶም ጋር በመሰረተ ልማት ግንባታ ዙርያ ያደረገችው ስምምነት የኒውክሌር ሀይልን ለመጠቀም ትልቅ ዕርምጃ ነው ሲሉ የቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከሮሳቶም ጋር በመሰረተ ልማት ግንባታ ዙርያ ያደረገችው ስምምነት የኒውክሌር ሀይልን ለመጠቀም ትልቅ ዕርምጃ ነው ሲሉ የቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ ስምምነቱ የተደረሰው እ.አ.አ ሐምሌ 2023 በተካሄደው 2ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን... 02.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-02T20:35+0300
2024-07-02T20:35+0300
2024-07-02T21:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ከሮሳቶም ጋር በመሰረተ ልማት ግንባታ ዙርያ ያደረገችው ስምምነት የኒውክሌር ሀይልን ለመጠቀም ትልቅ ዕርምጃ ነው ሲሉ የቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ
20:35 02.07.2024 (የተሻሻለ: 21:20 02.07.2024)
ሰብስክራይብ