ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በ220 ኪሎ ሜትር አዲስ መንገድ ትስስራቸውን እና ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነታቸውን ሊያሳድጉ ነው
የደቡብ ሱዳን የሽግግር ብሔራዊ የህግ ምክር ቤት የፕሮጀክቱን የፋይናንስ ስምምነት ማፅደቁን የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አስታውቋል።
ኢትዮጵያ የግንባታውን ወጪ በብድር መልክ የምትሸፍን ሲሆን ጎረቤቷ በነዳጅ አቅርቦት ትከፍላለች።
ከደቡብ ሱዳን መሪ ሳልቫ ኪር የመጨረሻውን ፍቃድ የሚጠብቀው ይህ ፕሮጀክት የደቡብ ሱዳን ፓሎይች፣ ማይወት እና ፓጋክ አካባቢዎችን ከኢትዮጵያ ድንበር አካባቢዎች ጋር የሚያገናኝ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በ220 ኪሎ ሜትር አዲስ መንገድ ትስስራቸውን እና ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነታቸውን ሊያሳድጉ ነው
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በ220 ኪሎ ሜትር አዲስ መንገድ ትስስራቸውን እና ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነታቸውን ሊያሳድጉ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በ220 ኪሎ ሜትር አዲስ መንገድ ትስስራቸውን እና ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነታቸውን ሊያሳድጉ ነው የደቡብ ሱዳን የሽግግር ብሔራዊ የህግ ምክር ቤት የፕሮጀክቱን የፋይናንስ ስምምነት ማፅደቁን የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አስታውቋል። ኢትዮጵያ... 02.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-02T14:14+0300
2024-07-02T14:14+0300
2024-07-02T14:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በ220 ኪሎ ሜትር አዲስ መንገድ ትስስራቸውን እና ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነታቸውን ሊያሳድጉ ነው
14:14 02.07.2024 (የተሻሻለ: 14:40 02.07.2024)
ሰብስክራይብ